ሉሲዎቹ ወደ ሀገር ቤት ዛሬ ይገባሉ።

Sun 24 Nov 2019 Dawit Habet

በሴካፋ የሴቶች ዋንጫ ሲካፈለ የቁየው የኢትዮጵያ የሴቶች ቤሔራዊ ቡድን ትናንት ወደ ሀገር ቤት እንደሚገቡ ቢገለፅም አንድ ቀን አራዝመው ዛሬ ይገባሉ።

ሉሲዎቹ በሴካፍ ውድድር ላይ ተሳትፉቸውን በማድረግ በውድድሩ እረጅም ጉዙ ይጓዛሉ ተብሎ ቢጠበቅም በደካማ እንቅስቃሴ ከምድባቸው ሳያልፍ በጊዜ መሰናበታቸው ይታወሳል።
 የታንዛኒያ ቆይታቸውን አጠናቀው ትናንት ቅዳሜ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመለሱ ቢገለፅም ባገኘነው መረጃ መሠረት ጉዛቸውን ወደ እሑድ መቀየሩን ለማወቅ ችለናል።
 
የኢትዮጵያ የሴቶች ቤሔራዊ ቡድን ልዑክ ቡድን ከምሽቱ አራት ሰዓት አዲስ አበባ ይገባሉ።

የሚመጡበት ቀን በአንድ ቀን መግፋቱን እንወቅ እንጂ የተራዘመመበት ምክንያት ምን እንደሆነ ለማወቅ ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።


ሁለተኛ ሳምንት

ተጨማሪ

Wed 22 Jan 2020
የቅርብ ጊዜ ዜናዎችን ያግኙ
email