የሴቶች የፕሪሚየር ሊግ እጣ ማውጣት ፕሮግራም ተራዘመ!

Thu 21 Nov 2019 Dawit Habet

2012ዓ.ም የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የእጣ ማውጣት ፕሮግራም ቅዳሜ ህዳር 13/2012ዓ.ም እንደሚደረግ ቀደም ሲል የተወሰነ ቢሆንም የሴቶች ልማት ኮሚቴ የሆኑት ሱፍያ አልማሙ ከኢትዮጵያ የሴቶች ቤሔራዊ ቡድን ለምስራቅ አፍሪካ የሴቶች ዋንጫ ከቡድኑ ጋር አብረው ስለተጓዙ የእጣ ማውጣት ፕሮግራም እንደተራዘመ ለማወቅ ችለናል።

ዛሬ የኢእፌ በድረገፃ እንዳሳወቀው ህዳር 20/2012ዓ.ም እንደሚካሄድ ገልፃዋ። 
የኢእፌ ከወዲሁ የሴቶች ክለቡች እንዲጠናከሩ እና ወደ ውድድሩ እንዲገቡ ምንም ስራ አለመስራቱ ግርምትን እየጫረ ይገኛል።


ሁለተኛ ሳምንት

ተጨማሪ

Wed 22 Jan 2020
የቅርብ ጊዜ ዜናዎችን ያግኙ
email