ኢትዮ ኤሌክትሪክ በፌዴሬሽኑ ያልጠበቀው እግድ ገጠመው።

Tue 19 Nov 2019 Dawit Habet

አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለአገልግሎት ቢያመራም ያልታሰበ እግድ ጠብቆታል።


ኢትዮ.ኤሌክትሪክ አዲስ ያስፈረማቸውን ተጫዋቾች ለምጽደቅ ወደ ፌዴሬሽን ጎራ ቢልም ያልጠበቀው ነገር ገጥሞታል። ያለፉትን ወራት ከአሰልጣኝ ኢየሩሳሌም ነጋሽ ስንብት ጋር ተያይዞ እስጣ ገባ ውስጥ የገባው ኢትዮ ኤሌትሪክ ፌዴሬሽኑ የአሰልጣኝ እየሩሳሌም ነጋሽ ውሳኔን ተግባራዊ ካላደረጋቹ ምንም አይነት አገልግሎት እንደማያገኘ በመግለጽ እስካሁን ምንም አይነት ተጫዋቾች በኢትዮ.እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሳያፀድቅለት እንደቀረ ሰምተናል።


ሁለተኛ ሳምንት

ተጨማሪ

Wed 22 Jan 2020
የቅርብ ጊዜ ዜናዎችን ያግኙ
email