ዝውውር


ናይ ኣዲስ ኣበባ ከተማ ጋንታ ደቂ ኣነስትዮ ኣብ ኣሰልጣኒ ምሕራይ ቅሬታ ኣቅሪቦም።

ናይ ኣዲስ ኣበባ ጋንታ ደቂ ኣንስትዮ ብዝሰርሖ ዘሎ ግልፂ ዘይኮነ ኣካይዳ ካብ ተፃወትን ኣሰልጠንትን ብተደጋጋሚ ቅሬታ እናቐረበሉ ፀኒሑ እዩ።


Read More
የአአ ከተማ የሴቶች ቡድን ላይ አሰልጣኞች ቅሬታ አቀረቡ።

የአዲስ አበባ ከተማ ቡድን እየሰራቸው ባሉ ግልፅ ያልሆኑ አካሄዶች ዙርያ በአሰልጣኞች እና በተጫዋቾች ተደጋጋሚ ቅሬታ እየቀረቡበት ይገኛል።


Read More
አዲስ መጪው ባህርዳር ከተማ በርካታ ተጫዋቾች አስፈርሟል።

በአሰልጣኝ ሰርካዲስ እውነቱ የሚመራው ባህርዳር ዳር ከተማ በ2012 የውድድር ዘመን ጠንካራ ቡድን ይዞ ለመቅረብ በርከት ያሉ ተጫዋቾች ማስፈረም ችሏል።


Read More
የሴቶች ተጫዋቾች ወኪል በተመለከተ ግርታ ተፈጥሯል።

የሴቶች ተጫዋቾች በተመለከተ በወኪል(ኤጀንት) በግዴታ ፈርሙ እየተባልን ነው በማለት ይናገራሉ።


Read More
ኢትዮ.ኤሌክትሪክ የ12 ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል።

በቅርቡ በአወዛጋቢ በሆነ ሁኔታ አሰልጣኝ መሠረት ማኒን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ የመረጠው ኢትዮ ኤሌትሪክ ወደ ዝውውሩ በመግባት የ13 ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል።


Read More
የኢትዮ.ኤሌክትሪክ ዋና አሰልጣኝ ሾመ

ለ2012 የውድድር ዘመን አሰልጣኝ ለመቅጠር ሲንቀሳቀስ የቆየው ኢትዮ.ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ መሠረት ማኔን ዋና አሰልጣኝ አድርጉ ቀጥሯል ።


Read More
ባህርዳር ከተማ አሰልጣኛ ሰርካዲስ እውነቱን ዋና አሰልጣኛ አድርጉ ሹመ።

አዲስ መጪው ባህርዳር ከነማ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት አሠልጣኝ ሰርካዲስ እውነቱን ዋና አሰልጣኝ አድርጉ ሹሟል።


Read More
ባህርዳር ከተማ የመጨረሻ ሦስት እጩ አሰልጣኞችን አሳወቀ።

አዲስ መጪው ባህርዳር ከነማ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት የመጨረሻ ሦስት እጩዎችን አሳውቋል።


Read More
ኢትዮ.ኤሌክትሪክ ዋና አሰልጣኝ ለመቅጠር የመጨረሻውን አምስት እጩዎቹን አሳወቀ።

ግልፅ የሆነ መስፈርት ሳይወጣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር የመጨረሻ አምስት እጩዎችን አሳውቋል።


Read More
አሰልጣኝ ሳሙኤል አበራ ውሉን አራዘመ

የአዳማ ከተማን በ2011 የዋንጫ ባለቤት ያደረገው አሰልጣኝ ሳሙኤል አበራ ከአዳማ ከተማ ጋር የሚያቆየውን ውል አራዝሟል።


Read More
በሀዋሳ ከተማና በተጫዋች ዙፋን ደፍራሽ መካከል ውዝግብ ውስጥ ገብቷል።

ለ2012 የውድድር ዘመን እራሱን አጠናክሮ ለመቅረብ ብዙ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ እየቀላቀለ የሚገኘው ሀዋሳ ከነማ ከተጫዋች ዙፋን ዝውውር ጋር በተያያዘ ውዝግብ ውስጥ ገብቷል።


Read More
ሴቶች ዝውውር | ቅ/ጊዮርጊስ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ።

በአሰልጣኝ ራውዳ አሊ የሚመሩት ፈረሰኞቹ ተጨማሪ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። አስቀድሞ በድሬደዋ ከተማ እና በኢትዮጵያ ቡና የመሐል ሜዳ ተጫዋቾች በመሆን ስታገለግል የቁየችው እና ድንቅ ክህሎት ባለቤት...


Read More
ሴቶች ዝውውር | ቅ/ጊዮርጊስ ሰባት ተጫዋቾችን በዛሬው እለት በማስፈረም ዝውውሩን ተቀላቅለዋል።

በቅ/ጊዮርጊስ በተጫዋችነት እና በምክትል አሰልጣኝነት ስታገለግል የቁየችውን ራውዳ አሊን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ፈረሰኛዎቹ በአሰልጣኛ ራውዳ አሊ ተመራጭ የሆኑትን ሰባት ተጫዋቾችን ዛሬ በይፋ አስፈርማለች።


Read More
ሴቶች ዝውውር | ጌዴኦ ዲላ የመጀመሪያ ተጫዋቹን በማስፈረም ዝውውሩን ተቀላቅሏል ።

በጠንካራ ተፎካካሪነት የሚታወቀው የአሰልጣኝ እንዳልክቸው ጫካ ጌዴኦ ዲላ ለ2012 የውድድር ዘመን እራሳቸውን ለማጠናከር የአዳማ ከተማ የመስመር ተከላካይ የነበረችውን ቤቴሌሄም አስረሳህኝን አስፈርሟል።


Read More
ሴቶች ዝውውር | አዳማ ከተማ የሰርካዲስ ጉታን ውል አራዘመ ።

የምስራች ላቀውን፣ የብርክታይት አየለ እና የምርቃት ፈለቀን ዝውውር ያጠናቀቁት አዳማዎች የቡድኑ ወሳኝ ተጫዋች የሆነችውን የሰርካዲስ ጉታን ውል አራዝመዋል።


Read More
ሴቶች ዝውውር | ኢትዮ. ንግድ ባንክ የሽታዬ ሲሳይን ውል አራዘመ ።

ወደ ዝውውሩ በመግባት አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረሙ የሚገኘት የአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ንግድ ባንክ የሽታዬ ሲሳይን ውል አራዝሟል።


Read More
ሴቶች ዝውውር | መከላከያ የመዲና አወልን ውል አረዘመ።

በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም ወደ ዝውውሩ የተቀላቀሉት መከላከያዎች መዲና አወል ለተጨማሪ ዓመት በክለቡ የምትቆይበትን ውል አራዝመዋል።


Read More
ሴቶች ዝውውር | ኢትዮ.ንግድ ባንክ ወጣቷን አጥቂ አስፈረሙ ።

ለ2012 የውድድር ዘመን እራሳቸውን ለማጠናከር በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት ንግድ ባንኮች ወጣቷን አጥቂ ማስፈረም ችለዋል።


Read More
ሴቶች ዝውውር | መከላከያ ወሳኝ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን ቀጥሏል።

በዝውውሩ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት መከላከያዎች ለቡድኑ ቁልፍ ተጫዋቾች ይሆናሉ ተብለው የታሰቡ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል።


Read More
የሴቶች ዝውውር አርባምንጭ ከተማ ዝውውሩን ተቀላቅሏል ።

አርባምንጭ ከነማ ወደ ዝውውሩ በመግባት ሰባት ተጫዋቾችን በማስፈረም የበርካታ ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል።


Read More
የሴቶች ዝውውር | አዲስ አዳጊዎቹ መቐለ 70 እንድርታ ሳምራዊትን ኃይሉ አስፈርመዋል።

በተመሰረቱ በአንደኛ ዓመት ወደ አንደኛ ዲቪዝዮን ያደጉት መቐለ 70 እንድርታዎች የተከላካይ መስመር ተጫዋቿን ሳምራዊት ኃይሉን አስፈርመዋል።


Read More
የሴቶች ዝውውር | መከላከያ ተጫዋች ማስፈረም ጀምሯል።

የቡድኑን ወሳኝ ተጫዋቾችን ያጣው መከላከያ ወደ ዝውውሩ በመግባት የአምስት ተጫዋቾችን ማስፈረም ችሏል።


Read More
ሴቶች ዝውውር | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እመቤት አዲሱን በማስፈርም የግሉ አድርጓል ።

ለ2012 የውድድር ዘመን እራሳቸውን እያጠናከሩ የሚገኘት ንግድ ባንኮች ወሳኝ የመሀል ሜዳ ተጫዋች አስፈርመዋል።


Read More
ሴቶች ዝውውር | ኢትዮ ንግድ ባንክ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን ቀጥሏል።

በዝውውሩ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ተስፈኛ የሆኑ አራት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል።


Read More
ኢትዮ.ንግድ ባንክ የኢትዮ.ኤሌክትሪክ የፊት መስመር ተጫዋች አለምነሽ ገረመውን በማስፈረም የመጀመሪያውን ዝውውር አሳክቷል ።

በሴቶች እግርኳስ ያለፉትን አመታት በኤሌክትሪክ እና በኢትዮጵያ የሴቶች ቤሔራዊ ቡድን ወጥ የሆነ አቋሟን እያሳየች የምትገኘው የመስመር አጥቂዋ አለምነሽ ገረመውን ለኢትዮ.ንግድ ባንክ ፌርማዋን አኑራለች።


Read More
አዳማ ከተማ ሁለተኛ ተጫዋቹን አስፈመ።

ብርክታይት አየለን በማስፈረም ወደ ዝውውሩ በመግባት ጠንካራ ቡድን ለመገንባት ያሰቡት አሰልጣኝ ሳሙኤል አበራ ሁለተኛ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርማል።


Read More
እመቤት አዲሱ ቀጣይ ማረፍያ በቅርቡ ይታወቃል።

በሴቶች እግርኳስ ያለፉትን ዓመታት ክስተት በመሆን ወጥ የሆነ አቋሟን እያሳየች የምትገኘው አማካኟ እመቤት አዲሱ በቅርቡ ቀጣይ ማረፍያዋ እንደሚታወቅ......


Read More
አዳማ ከተማ የመጀመሪያውን ተጫዋች አስፈረመ።

በአሰልጣኝ ሳሙኤል አበራ የሚመሩት አዳማዎች ለቀጣይ ዓመት ተጠናክሮ ለመቅረብ ወደ ዝውውር ሂደቱ በመግባት የመስመር አጥቂ አስፈርመዋል።


Read More
አዲስ አዳጊው መቀሌ 70 እንደርታ ለቀጣይ የውድድር ዓመት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአሰልጣኟን ውል አራዝመዋል።

መቐለ 70 እንድርታ በሁለተኛ ዲቪዚዮን የ2011 የውድድር ዘመን ጠንካራ ተፎካካሪ በመሆን ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ ወደ አንደኛ ዲቪዝዮን ማደጉ ይታወቃል።


Read More
ድሬደዋ ከተማ 13 አዳዲስ ተጫዋቾች አሰፈረመ።

አሰልጣኝ ብዛአየሁ ጀምበሩ በ2011 የውድድ ዘመን ግማሽ ላይ ቡድኑን በመቀላቀል ከወራጅ ቀጠና በማውጣት አንደኛ ዲቪዝዮን እንዲቁይ ማድረግ ችላለች። ድሬደዋ ከተማ በ2012


Read More
ሎዛ አበራ ፊርማዋን ለማኖር ነገ ወደ ማልታ ታመራለች።

ማምሻውን ሱከር ኢትዮጵያ ይዞት እንደወጣው መረጃ ከሆነ ከኢትዮጵያ ውጪ የመጫወት እድል ያገኘችው ሎዛ አበራ ነገ ከሰዓት ነው ወደ ማልታ የምታቀናው።


Read More
ራውዳ አሊ የቅ/ጊዮርጊስ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነች።

ራውዳ አሊ የቅ/ጊዮርጊስ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነች።


Read More
የድሬደዋ ከተማ ሴቶች ቡድን በቀጣይ ዓመት ቡድኑን አጠናክሮ ለመቅረብ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ለመቀላቀል ተስማማ ።

የድሬደዋ ከተማ ሴቶች ቡድን በቀጣይ ዓመት ቡድኑን አጠናክሮ ለመቅረብ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ለመቀላቀል ተስማማ ።


Read More

ሁለተኛ ሳምንት

ተጨማሪ

Wed 22 Jan 2020
የቅርብ ጊዜ ዜናዎችን ያግኙ
email